(በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ጉዳዩን አንድም ነብስ ያለው የዜና አውታር አልዘገበውም። ይህን አስመልክቶ ታዋቂው የኢሳት ራድዮ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን የሚከተለውን በፌስቡክ ገጹ ላይ አስፍሯል፣ ኮነሬል መንግስቱ ኃይለማርያም ከዚህ ዓለም በሞት […]
↧