Quantcast
Channel: Zehabesha Newspaper – Zehabesha Amharic
Browsing all 38 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 81 – PDF

Read Full Newspaper Here The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 81 – PDF appeared first on Zehabesha Amharic.

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 83 |ለዓለም አቀፍ አንባቢዎች በPDF የቀረበ

ጋዜጣውን ለማንበብ ፎቶው ላይ ይጫኑ

View Article


ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 27

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 27 ዕትሙ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ዳሷል፤ – ከአባይ በፊት ሴረኝነታችሁን ገድቡልን – የኢትዮጵያ መንግስት በግብጽ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ የአባይን ውል ለማስረዘም ተስማማ – በኦሮሞ ሕዝብ ስም የተደራጀነው የኦሮሞ ሕዝብ ችግር ከተፈታ የሌላውም ሕዝብ ችግር ይፈታል በሚል ነው – የሞጋ ፊሪሳ...

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 28 ወጣ…. ምን ምን ይዞ ይሆን?

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 28 ወጣ…. ምን ምን ይዞ ይሆን? በባለቤቷ አሲድ የተደፋባት ትዕግስት የኛን ዕርዳታ ትሻለች… ስዬ አብርሃ ከደደቢት እስከ ሃርቫርድ የዘማሪ፣ ደራሲና ሰዓሊ ይልማ ሃይሉ ቃለ ምልልስ የሊቨርፑል የተጫዋቾች የዝ ውውር እቅድ በጅጅጋ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ተጥሎ ስለተገኘው ቁርአን እና ውዝግቡ አስር...

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper # 49) – PDF

zehabesha 49 online

View Article


የኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዜና ምንጭ ወያኔ ነው

(በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ጉዳዩን...

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDF

zehabesha 50 online

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)

(ለማንበብ የጋዜጣው ሽፋን ገጽ ላይ ይጫኑ) ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

View Article


ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDF

ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ    

View Article


ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 – PDF

(ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ)

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 (PDF)

ጋዜጣውን ለማንበብ ፎቶውን ይጫኑ

View Article

Zehabesha Newspaper: ዘ-ሐበሻ በቁጥር 56 ዕትሟ ምን ይዛለች? (PDF)

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 56 ዕትሟ በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ለማንበብ ፎቶ ግራፉ ላይ ይጫኑ። ያው ጋዜጣችን መሠረቷ ሚኒሶታ ላይ በመሆኑ በፊት ገጾቻችን በሚኒሶታ እየተካሄዱ ያሉው ወቅታዊ ሁኔታዎችን ዘግበናል። – በሚኒሶታ ኦክቶበር 27 አዳዲስ የኮሜዲ ሥራዎችን ይዘው የሚመጡት ክበበው ገዳ፣...

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 – PDF

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን። በዚህ በ2013 የመጨረሻው ዕትማችን ላይ የያዝናቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁ እና በPDF ፎርማት ሙሉውን ጋዜጣ ፕሪንት አድርጋችሁ ማንበቡን፤ ወይም በዲስክ ቶፕ ላይ ሴቭ...

View Article


ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 59 – PDF

እዚህ ይጫኑ 6ኛ ዓመቷን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጃንዋሪ ዕትም እነሆ ወቅቷን ጠብቃ ወጥታለች። ዘ-ሐበሻ በቁጥር 59 ዕትሟ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ሙሉውን ዘገባ ለPDF እንተወዋለን። * በፊት ለፊት ገጻችን ላይ “ሌንጮ ወደ ፊንፊኔ” የሚል ዘገባ ያነባሉ። በዘገባው ከፍተኛ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ...

View Article

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF

በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው በአውሮፕላኑ ጠለፋ ዙሪያ ነው። የተለያዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። – ከአውሮፕላኑ ጠለፋ ባሻገር የፖለቲካ...

View Article


ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 – PDF

ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 ወጥታለች። በሚኒሶታ የምትኖሩ ከ92 በላይ ቦታዎች ላይ ጋዜጣችን ስለተቀመጠ ማግኘት ትችላላችሁ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በPDF አቅርበንላችኋል። * ከሚኒሶታ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ...

View Article

ይህችን የንቃት እውነት እንዋጣት፤ ጊዜን አለማወቅ ቅጣቱ ብዙ ነው |ምንሊክ ሳልሳዊ

ምንሊክ ሳልሳዊ ይህችን የንቃት እውነት እንዋጣት። እንደፈልጉ ያሾሩሃል አንድ ጊዜ በዘር ፤ አንድ ጊዜ በሃይማኖት እየመጡ ይንጡሃል። ለምን ብለህ ራስህን ለመጠየቅ ሞራሉ የለህም።አጀንዳ መፍጠር አትችልም በፈጠሩት አጀንዳ እንደፈለጉ በንፋሳቸው ያነፍሱሃል። ወደ ፈለጉት ይጠልዙና ጎል ይከቱሀል። እርስ በርስም...

View Article


ለአንዱ ብሄር ያገዙ መስለዉ አንዱን ብሄር የሚሳደቡ ሰዎች ሲገጥሙን ልንገነዘባቸዉ የሚገቡ ጥቂት ነጥቦች  –ሸንቁጥ አየለ

በኢትዮጵያዉያን ማህበረሰቦች መሃከል ጥላቻን የሚያባዙ : …የሚረጩ: የሚያሰራጩ ግለሰቦች ብዙ ይመስሉናል:: ብንቆጥራቸዉና ብንመረምራቸዉ ግን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸዉ:: በተለያዬ ግለሰብና ድርጅት ስም ዞረዉ ተዙዋዙረዉ የሚያወናብዱን እነዚሁ ጥቂት ሰዎች ናቸዉ:: በተለይም ግጭት በስፖርት ሜዳዎች : በተማሪዎች መካከል...

View Article
Browsing all 38 articles
Browse latest View live