ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 28 ወጣ…. ምን ምን ይዞ ይሆን? በባለቤቷ አሲድ የተደፋባት ትዕግስት የኛን ዕርዳታ ትሻለች… ስዬ አብርሃ ከደደቢት እስከ ሃርቫርድ የዘማሪ፣ ደራሲና ሰዓሊ ይልማ ሃይሉ ቃለ ምልልስ የሊቨርፑል የተጫዋቾች የዝ ውውር እቅድ በጅጅጋ በመጸዳጃ ቤት ውስጥ ተጥሎ ስለተገኘው ቁርአን እና ውዝግቡ አስር የደርግ ባለስልጣናት ሰሞኑን እንደሚፈቱ ኢትጵያን የወሲብ ቱሪዝም ያሰጋት ይሆን? አቶ መለስ በፍርሃት […]
↧