ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 27 ዕትሙ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን ዳሷል፤ – ከአባይ በፊት ሴረኝነታችሁን ገድቡልን – የኢትዮጵያ መንግስት በግብጽ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ የአባይን ውል ለማስረዘም ተስማማ – በኦሮሞ ሕዝብ ስም የተደራጀነው የኦሮሞ ሕዝብ ችግር ከተፈታ የሌላውም ሕዝብ ችግር ይፈታል በሚል ነው – የሞጋ ፊሪሳ ቃለ ምልልስ – ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተወዳጅነትን እያተረፈ የመጣው “ሂቦንጎ” በተሰኘው ዘፈኑ […]
↧