ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper # 49) – PDF
zehabesha 49 online Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ…ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ…About Us
View Articleየኮ/ል መንግስቱ ሃይለማርያም ዜና ምንጭ ወያኔ ነው
(በፌስቡክ የተለቀቀ አስተያየት) በርካታ የኤርትራና አፍቃሪ ህወሀት/ኢህአዴግ ብሎጎች፣ የህወሀት/ኢህአዴግ ደጋፊ ካድሬዎች እንዲሁም የተቃዋሚ ደጋፊ መስለው የሚንቀሳቀሱ ድረ-ገጾች በአንድላይ “መንግስቱ Mengistu_Haile_Mariam ሀይለማርያም አረፈ” የሚል ዜና በማሰራጨት ላይ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ ጉዳዩን...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDF
zehabesha 50 online Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ…Terms and Conditions of Useሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ…
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 (PDF)
(ለማንበብ የጋዜጣው ሽፋን ገጽ ላይ ይጫኑ) ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:ቆስቁሱት ይጋጋም የአብዮቱን እሳት…የፐርዝ ከተማ ኗሪዎች የዘር ማጥፋት…የካቲት 12 የሰማዕታት ቀን ተከበረ፤…በኒውዮርክና በአካባቢው ከምንገኝ…ይድረስ ለዶ/ር ፍቅሬ ቶለሳ ጂግሳ፦…
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDF
ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:አማራን ላሞራ-የወያኔ ሴራ!ገረብ ገረብ ትግራይ መቃብር…በኢህአዴግ መተካካት በነመራ ዲንሣየሰላማዊ ትግል በብዙሃን መጋናኛ…ሰማያዊ ፓርቲ በግንቦት 17፥2005 ዓ.ም…
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 – PDF
(ሙሉውን ጋዜጣ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ የአንባቢዎቿን ድጋፍ…30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና…
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 54 (PDF)
ጋዜጣውን ለማንበብ ፎቶውን ይጫኑ Related Posts:ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 53 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 52 – PDFዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 49 (Zehabesha Newspaper #…ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 50 – PDFESFNA 2013: የመክፈቻ ስነ-ሥርዓት ዜና…
View ArticleZehabesha Newspaper: ዘ-ሐበሻ በቁጥር 56 ዕትሟ ምን ይዛለች? (PDF)
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 56 ዕትሟ በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ለማንበብ ፎቶ ግራፉ ላይ ይጫኑ። ያው ጋዜጣችን መሠረቷ ሚኒሶታ ላይ በመሆኑ በፊት ገጾቻችን በሚኒሶታ እየተካሄዱ ያሉው ወቅታዊ ሁኔታዎችን ዘግበናል። - በሚኒሶታ ኦክቶበር 27 አዳዲስ የኮሜዲ ሥራዎችን ይዘው የሚመጡት ክበበው ገዳ፣...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 – PDF
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን። በዚህ በ2013 የመጨረሻው ዕትማችን ላይ የያዝናቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁ እና በPDF ፎርማት ሙሉውን ጋዜጣ ፕሪንት አድርጋችሁ ማንበቡን፤ ወይም በዲስክ ቶፕ ላይ ሴቭ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 59 – PDF
እዚህ ይጫኑ 6ኛ ዓመቷን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጃንዋሪ ዕትም እነሆ ወቅቷን ጠብቃ ወጥታለች። ዘ-ሐበሻ በቁጥር 59 ዕትሟ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ሙሉውን ዘገባ ለPDF እንተወዋለን። * በፊት ለፊት ገጻችን ላይ “ሌንጮ ወደ ፊንፊኔ” የሚል ዘገባ ያነባሉ። በዘገባው ከፍተኛ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF
በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው በአውሮፕላኑ ጠለፋ ዙሪያ ነው። የተለያዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። - ከአውሮፕላኑ ጠለፋ ባሻገር የፖለቲካ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 – PDF
ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 ወጥታለች። በሚኒሶታ የምትኖሩ ከ92 በላይ ቦታዎች ላይ ጋዜጣችን ስለተቀመጠ ማግኘት ትችላላችሁ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በPDF አቅርበንላችኋል። * ከሚኒሶታ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 67 – PDF
ዘ-ሐበሻ ቁጥር 67 ልዩ ልዩ ጥንቅሮችን ይዛ እነሆ ለንባብ በቅታለች። በሚኒሶታ የታተመውን ጋዜጣ ማንበብ ላልቻላችሁ እድመ ለዘ-ሐበሻ ድረገጽ ይሁን እና PDF ፎርማቱን ልታነቡት ነው። በውስጡ የያዝናቸውን ከምናስተዋውቅ እናንተው ገለጥ ገለጥ አድርጉት። ሙሉ ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
View Articleዘ-ሐበሻ –መጋቢት 2007 ቅጽ VI ቁጥር. 72
– የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ሚኒሶታ ሊመጣ ነው- የወያኔን የእብሪት ወረራ እስከመቼ እንሸከማለን? ዘ-ሐበሻ – መጋቢት 2007 ቅጽ VI ቁጥር. 72 Download (PDF, 5.97MB) The post ዘ-ሐበሻ – መጋቢት 2007 ቅጽ VI ቁጥር. 72 appeared first on Zehabesha Amharic.
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 73 – PDF
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን በ32 ገጾች ይዛ ወጥታለች:: በሚኒሶታና አካባቢው ያላችሁ ከኢትዮጵያውያን መደብሮችና ሬስቶራንቶች ታገኛላችሁ:: በሌሎች ሃገራት ያላችሁ በፒዲኤፍ ፎማት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:: The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 73 – PDF appeared first on Zehabesha...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ)
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 በሚኒሶታና አካባቢው ታትማ ተሰራጭታለች:: ጋዜጣዋን ከተለያዩ የኢትዮጵያ ንግድ ቤቶች ማግኘት ትችላላችሁ:: በኦንላይን በኮምፒውተር, በስልክ እና በታብሌት ማንበብ ለምትፈልጉም እዚህ ጋር በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ:: The post ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 74 (በPDF ያንብቡ) appeared...
View Articleየቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት የታተመ ልዩ ጋዜጣ –መዲና (PDF)
ከሔኖክ ዓለማየሁ (የዘ-ሐበሻ ዋና አዘጋጅ) በሃገር ቤት የማሳትማት መዲና ጋዜጣና መጽሔት በ1995 በኢትዮጵያ አቆጣጠር የቀዳማዊ ኃይለሥላሴን ልደት በማስመልከት ልዩ ዕትም ጋዜጣ አዘጋጅታ ነበር:: ከጋዜጣውም በተጨማሪ ልደታቸውን በኢምፔሪያል ሆቴል አክብረን ነበር:: በዚህ 12 ገጾችን በያዘው ጋዜጣ ላይ የቀዳማዊ...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 77 (PDF)
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የተለያዩ ቁምነገሮችን በውስጧ ይዛ በ24 ገጾች ታጅባ እነሆ ለንባብ በቅታለች:: ዘ-ሐበሻ በወቅታዊው የፖለቲካ ጉዳይ = በማህበራዊ ሕይወት = በኪነጥበብ = በስፖርት = በጤና + በሳይኮሎጂ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በማተኮር በወየወሩ ታትማ በሰሜን አሜሪካ ትሰራጫለች:: ጋዜጣዋን ከኢትዮጵያውያን ሱቆች...
View Articleዘ-ሐበሻ ጋዜጣ – 78 (PDF)
በሰሜን አሜሪካ ትልቁ የኢትዮጵያውያን ጋዜጣ የሆነችው ዘ-ሐበሻ የ8ኛ ዓመት ጉዞዋን ልትጀምር ነው:: እነሆ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በ32 ገጾች መረጃዎችን ይዛ በሚኒሶታና አካባቢው በሁሉም የኢትዮጵያውያን እና የምስራቅ አፍሪካ ንግድ ቤቶች ውስጥ ተቀምጣለች:: በዓለም አቀፍ ደረጃ በድረገጻችን ለምታነቡንም በፒዲኤፍ...
View Article