$ 0 0 ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የተለያዩ ቁምነገሮችን በውስጧ ይዛ በ24 ገጾች ታጅባ እነሆ ለንባብ በቅታለች:: ዘ-ሐበሻ በወቅታዊው የፖለቲካ ጉዳይ = በማህበራዊ ሕይወት = በኪነጥበብ = በስፖርት = በጤና + በሳይኮሎጂ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በማተኮር በወየወሩ ታትማ በሰሜን አሜሪካ ትሰራጫለች:: ጋዜጣዋን ከኢትዮጵያውያን ሱቆች ለማታገኙ እነሆ በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ:-