ጋዜጣውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 61 ወጥታለች። በሚኒሶታ የምትኖሩ ከ92 በላይ ቦታዎች ላይ ጋዜጣችን ስለተቀመጠ ማግኘት ትችላላችሁ። በውጭ ያላችሁ ደግሞ በPDF አቅርበንላችኋል። * ከሚኒሶታ አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ መነጋገሪያ እየሆነ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ዓብይ ር ዕሳችን ነው። ጉዳዩ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፤ ብዙሃን በጉጉት ሲጠበቁት የነበረው ጠቅላላ ጉባኤም ተጠርቷል። * […]
↧