ምንሊክ ሳልሳዊ ይህችን የንቃት እውነት እንዋጣት። እንደፈልጉ ያሾሩሃል አንድ ጊዜ በዘር ፤ አንድ ጊዜ በሃይማኖት እየመጡ ይንጡሃል። ለምን ብለህ ራስህን ለመጠየቅ ሞራሉ የለህም።አጀንዳ መፍጠር አትችልም በፈጠሩት አጀንዳ እንደፈለጉ በንፋሳቸው ያነፍሱሃል። ወደ ፈለጉት ይጠልዙና ጎል ይከቱሀል። እርስ በርስም ትባላለህ።እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ። የባከነው የለውጥ ሃይል አንተ ነህ። በፍጹም ባለህበት መርገጥና ከኋላህ ያለውን ሳታይ የፊጥ የተጋረደብህ ስለሆንክ ተስፋ […]
↧