በኢትዮጵያዉያን ማህበረሰቦች መሃከል ጥላቻን የሚያባዙ : …የሚረጩ: የሚያሰራጩ ግለሰቦች ብዙ ይመስሉናል:: ብንቆጥራቸዉና ብንመረምራቸዉ ግን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸዉ:: በተለያዬ ግለሰብና ድርጅት ስም ዞረዉ ተዙዋዙረዉ የሚያወናብዱን እነዚሁ ጥቂት ሰዎች ናቸዉ:: በተለይም ግጭት በስፖርት ሜዳዎች : በተማሪዎች መካከል ሲፈጠር: በዩኒቨርሲቲዎች ግጭት ሲነሳ እንዲሁም አንዱ ብሄር ከአንዱ አካባቢ ሲባረር እነዚህ ጥቂት ግለሰቦች ስማቸዉን እየቀያዬሩ በመቶና በመቶ አምሳ ስም አንዴ […]
↧