በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው በአውሮፕላኑ ጠለፋ ዙሪያ ነው። የተለያዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። – ከአውሮፕላኑ ጠለፋ ባሻገር የፖለቲካ ይዘት አለው – አውሮፕላኑን የጠለፈው ኃይለመድህን አበራ ተገኝ ማን ነው? – የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የዜጎች እኩልነት አለመረጋገጥ፣ በሥራ ቦታ […]
↧