ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በቁጥር 56 ዕትሟ በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ለማንበብ ፎቶ ግራፉ ላይ ይጫኑ። ያው ጋዜጣችን መሠረቷ ሚኒሶታ ላይ በመሆኑ በፊት ገጾቻችን በሚኒሶታ እየተካሄዱ ያሉው ወቅታዊ ሁኔታዎችን ዘግበናል። – በሚኒሶታ ኦክቶበር 27 አዳዲስ የኮሜዲ ሥራዎችን ይዘው የሚመጡት ክበበው ገዳ፣ መስከረም በቀለና ት ዕግስት ንጋቱ ““ወደሚኒሶታ የምንመጣው አዳዲስ ቀልዶችንና ድራማዎችን ይዘን ነው” ብለዋል። በተጨማሪም መስከረም በቀለ […]
↧